(ታኅሳስ ፥ 2016 ዓ.ም ከ ቢያና ፊልም ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ)
የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) ከተቋቋመት ዓ ም ጀምሮ የተለያዩ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን በመስተባበር የዋግ እና አከባቢዋን ልማት ለመደገፍ በትምህርት ፤ በጤና ፤ በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ በርካታ ተጨባጭ ስራዎችን ሰርቷል። የሚከተለው የቅምሻ ቪዲዮ ይመልከቱ። ዋልማን በሃሳብዎ ፤ በእውቀትዎ ፤ በልምድዎ፤ በገንዘብዎ ይርዱ። የልማት ማሕበሩን ስራ በመስተዋወቅ እና አጋር ድርጅቶችን በማፈላለግ ይተባበሩን።