Become WDA Member!
The membership fees and in kind contributions (i.e., time, expertise, materials) from our more than 30,000 members are at the heart of Wag Development Association (WDA) functions. Membership is open to all regardless of their background and location of residence. Become a member and contribute to underpin sustainable development in and around Wag Himra, Ethiopia. Fill our Membership Form.
የዋልማ አባል ይሁኑ!
የአባላት የገንዘብ መዋጮ እና የአይነት ድጋፍ ለዋልማ እንቅስቃሴዎች የጀርባ አጥንት ናቸው። ዋልማ በአሁኑ ወቅት ከ 30 ሺህ አባላት አሉት። የዋልማ አባልነት የዋግን ልማት በቅርብም በሩቅም ሆኖ ለመደገፍ ለሚፈለግ ለማንኛውም ሰው ክፍት ነው። እርሶዎም የዋልማ አባል በመሆን ለዋግ እና አከባቢው ዘላቂ ልማት የበኩልዎን አስተዋጾ ያድርጉ። አሁኑኑ የአባልነት ፎርም ይሙሉ።