በባህር ዳርና አካባቢው ዋልማ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ታህሳስ 15 ፤ 2015 ዓ .ም በባሕር ዳር ከተማ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ህንፃ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ ሁሉንም ተወላጆችና ደጋፊዎቹን የሚያሳትፍ ጉባኤ ለማካሄድ ቀጠሮ ይዟል። በጉባኤው በጃዊ በፓዊና በመተማ ዋልማ ቅርንጫፎች ተወካዮችን ጨምሮ በባህር ዳር ከተማ የሚኖሩ የዋግ ተወላጆችና ደጋፊዎች በጉባኤው እንዲገኙ የባህርዳርና አካባቢው ዋልማ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጥሪውን ያቀርባል ። መልዕክቱን በማጋራት የድርሻዎን ይወጡ።
በመተባበር ዋግን እናልማ!